#

አቶ አቢዮት በንቲ
በወረዳ 10 ም/ስ/አስ/የስ/ክህ/ጽ/ቤት ኃላፊ

14 Oct 2024
በልድታ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ለስራ እድል ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት በማሳደግ ፣ በክ/ከተማችን ብሎም በወረዳችን የተንሰራፋውን ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ እና የዜጎችን እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስትራቴጂ በመቅረጽ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ በዚህም በ2016 በጀት አመት በተደረገ ርብርብ ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡

ይሁንና ለስራ ፈላጊ ዜጎች የሚያስፈልጓቸውን ድጋፎች በማመቻቸት የስራ እድል ፈጠራ ስራው ውጤታማ ቢሆንም በዘርፉ በከፍተኛ ቁጥር እያደገ የመጣውን የዜጎች የስራ ዕድል ይፈጠርልኝ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፣ ማሻሻል እና በውጤታማነት መምራት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት በ2017 በጀት አመት መንግስታዊ ድጋፎችን እና አገልግሎቶችን በተቀናጀ መልኩ በቁርጠኝነት አጠናክሮ በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡...

መልዕክትዎን ይላኩ

CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is behind Lideta Mariam Church office, Lideta Woreda 10 Administration Building 1st Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251118134145
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Lideta Labor and Skills Office. Designed by  Markos MG 0912689710.